ዋሺንግተን ዲሲ —
ከአሥራ ስድስት ዓመት በፊት የሆነ ለየት ያለ አጋጣሚ ነው።
ጉዳዩ የሀገር፣ ባለ ታሪኩ በጊዜው በኢትዮጵያ የአንድ ከፍተኛ ተቋም መምህር ናቸው።
በጊዜው እንዲያ እጅግ የተለየ ስሜት ለመፍጠር የበቃ ድንገት፤ ዛሬም ከዓመታት በኋላ የብዙዎችን ቀልብ ለመሳብ የታደለ ይመስላል።
በሃሳብ ወደ ዚያ ጊዜ ተጉዘን ዛሬና ነገን በምናይበት መነጽር የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመዳሰስ እድል የሚሰጥ ይመስላል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ