በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች የመን ባህር ዳርቻ መጣላቸው ተጠቆመ

የተመድ ዓለማቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት/አይ ኦ ኤም/ በሰጠው መግለጫ፣ 25 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከየመን ወጣ ብሎ በሚገኝ ባህር አካባቢ እንደተጣሉ አመልክቷል።

የተመድ ዓለማቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት/አይ ኦ ኤም/ በሰጠው መግለጫ፣ 25 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ከየመን ወጣ ብሎ በሚገኝ ባህር አካባቢ እንደተጣሉ አመልክቷል።

የድርጅቱ ቃል አቀባይ ጆዌል ሚልማን እንደገለጹት ከሆነ፣ በባህሩ ዳርቻ የተጣሉት መንገደኞች፣ 6መቶ 5 ኢትዮጵያውያን ወንዶችና ሴቶችን ይዘው ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ከወደ የመኗ ሻበዋ ግዛት ያመሩ ከነበሩት አራት ጀልባዎች መካከል በአደኛው ውስጥ የነበሩ ናቸው።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች የመን ባህር ዳርቻ መጣላቸው ተጠቆመ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG