ዋሺንግተን ዲሲ —
ምክር ቤቱ ሊያሳካ ካቀዳቸው ጉዳዮች አንዱና ዋንኛው፣ ጋዜጠኞች ሙያው የሚጠይቀውን ሥነ ምግባር ጠብቀው እንዲሰሩ ማስቻል ነው፡፡
ይህን የገለፁልን ከምክር ቤቱ ሥራ አስፈፃሚ አባላት አንዱ አቶ ታምራት ኃይሉ ናቸው፡፡
ትዝታ በላቸው በዋሺንግተን ጉብኝታቸው ወቅት አቶ ታምራት ኃይሉን ወደ ስቱዱዮ ጋብዛ አነጋግራለች፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።