No media source currently available
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ከቅርብ ወራት በፊት ሕጋዊ ሰርተፍኬት አግኝቶ ሀገሪቱ ውስጥ ሥራ ጀምሯል፡፡ የምክር ቤቱ አባላት በግል፣ በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የሚሠሩ ጋዜጠኞችና እንዲሁም የሙያ ማህበራት መሆናቸው ታውቋል፡፡