በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳውዲ መንግሥት በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን የማስወጣት ዕቅዱን እንዲገታ ተጠየቀ

የሳውዲ አረቢያ መንግሥት ሀገር ውስጥ በስደት ላይ ያሉ ብዙ መቶ ሺህዎች ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት ያለውን ዕቅድ እንዲገታ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት /ሂዩማን ራይትስ ዋች/ አሳሰበ፡፡

የሳውዲ አረቢያ መንግሥት ሀገር ውስጥ በስደት ላይ ያሉ ብዙ መቶ ሺህዎች ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት ያለውን ዕቅድ እንዲገታ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት /ሂዩማን ራይትስ ዋች/ አሳሰበ፡፡

ሂዩማን ራይትስ ዋች ከሳውዲ ሊባረሩ ይችላሉ ያላቸው እነዚህ ኢትዮጵያውያን በአለፈው ነሀሴ ወር እንዲመዘገቡ፣ አለበለዚያ ግን እንደሚባረሩ የተነገራቸውና የተሰጠውን የመመዝገቢያ ጊዜ ያሳለፉ መሆናቸው ነው የሂዩማን ራይትስ ዋች የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተመራማሪ ፊሊክስ ሆርን እንዳስታወቁት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሳውዲ መንግሥት በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን የማስወጣት ዕቅዱን እንዲገታ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG