በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ

የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰብ ማዕከል በሲያትል
የኢትዮጵያዊያን ማኅበረሰብ ማዕከል በሲያትል

በሲያትል የአሥር ቀናት ቆይታዬ፣ ለፕሮግራም የሚሆኑ አያሌ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቻለሁ። እዚያ ያለው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ጥሩና ሰፊ እንቅስቃሴ አለው፣ ለብዙ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከሎች ምሳሌና አርአያ የሚሆኑ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋል፡፡

በሲያትል የአሥር ቀናት ቆይታዬ፣ ለፕሮግራም የሚሆኑ አያሌ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቻለሁ። እዚያ ያለው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ጥሩና ሰፊ እንቅስቃሴ አለው፣ ለብዙ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከሎች ምሳሌና አርአያ የሚሆኑ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋል፡፡

ዛሬ የመጀመራውን ክፍል አቀርባለሁ፤ የቦይንግ ፋብሪካን ጎብኝቻለሁ።

አውሮፕላኑን የሚሰሩ፣ ከጭራው እስከ አፍንጫው ያለውን የሚገጣጥሙ፣ ገጥመው ለበረራ ወይም ለሽያጭ ዝግጁ መሆኑን በረራ በማድረግ የሚያረጋግጡ ሰዎች አሉ፣ ከነዚህ መካከል ኢትዮጵያውያንንም አግኝቻለሁ፣ ሊድ ቴክኒሻኖች፣ ኤሌክትሪካል ዴዛይነሮች ናቸው::

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG