No media source currently available
በሲያትል የአሥር ቀናት ቆይታዬ፣ ለፕሮግራም የሚሆኑ አያሌ ጠቃሚ ነገሮችን አግኝቻለሁ። እዚያ ያለው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ጥሩና ሰፊ እንቅስቃሴ አለው፣ ለብዙ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማዕከሎች ምሳሌና አርአያ የሚሆኑ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋል፡፡