አዲስ አበባ —
በኢትዮጵያ ሠብዓዊ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተለዋወጡ እንደሆነ እና ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት በድርቅ፣ በጎርፍና በማኅበረሠቦች መካከል በሚፈጠረው ግጭቶች የተነሳ ፈተና እንደገጠማት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይንም ኦቻ አስታወቀ፡፡
ኦቻ የመንግሥታቱ ድርጅት አካል ይፋ ያደረገው መግለጫ በፍጥነት የሚለዋወጠው የሀገሪቱ የሰብዓዊ ሁኔታ በተመጣጣኝ መልኩተለዋዋጭየመፍትሄ ዘዴዎችን ይጠብቃል ይላል፡፡
ይሄ የሁኔታዎች በፍጥነት መለዋወጥ የባሰበት እአአ ከ2017 መጀመሪያ ወር አንስቶ አንደሆነም መግለጫው ይጠቁማል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ