አዲስ አበባ —
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጎችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት እንዲቆም ጥሪ አቀረበ። እየተፈጸመ ያለው ድርጊትም ሕገ-መንግሥቱን የጣሰ ነው በማለት ባወጣው አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። ዝርዝር ሁኔታውን መርምሮ ተጨማሪ መግለጫ እንደሚሰጥም ይፋ አድርጓል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ሰመጉ በአዲስ አበባ ከተማና አካባቢው ዜጎችን ከቤት ንብረት የማፈናቀል ድርጊት እንዲቆም ጥሪ አቀረበ።