አዲስ አበባ —
መንግሥታቸው ለአሜሪካ ድምፅ የሥራ እንቅስቃሴዎች ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኑንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል። ጣቢያው በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ሊያገናኝና ከውጭ ግንኙነት ፖሊሲ አንፃርም ሊያግዝ የሚችል መሆኑን ገልጿል ሚኒስትሩ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ የአሜሪካን ድምፅ የሥራ ኃላፊዎች ተቀብለው አነጋግረዋል።
ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ