ከተቋቋመ አስራ አንድ አመታትን አስቆጥሯል። የሴቶች ማረፊያና ልማት ማህበር ወይንም 'ሴፍ ሀውስ' ከመቶ በላይ የሚሆኑ ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች ጊዜያዊ መኖሪያን ከማዘጋጀት ጀምሮ የህግ እና የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል። በመጠለያው የሚኖሩት ሴቶች ጊዜያዊ መጠለያውን ለቀው የሚወጡት ራሳቸውን ማስተዳደር የሚችሉበትን የሙያ ስልጠና እንዲሁም ስራ የሚጀምሩበት አነስተኛ የገንዘብ ድጎማን ካገኙ በኃላ ነው። ዝርዝር ዘገባውን ከበታች ያለውን የድምፅ ምልክት በመጫን ያድምጡ።