በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት የህወሓት ታጣቂዎችን የሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ክስ እያጣራ እንደሚገኝ ገለጸ

መንግሥት የህወሓት ታጣቂዎችን የሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ክስ እያጣራ እንደሚገኝ ገለጸ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:21 0:00

መንግሥት የህወሓት ታጣቂዎችን የሱዳን ጦርነት ተሳትፎ ክስ እያጣራ እንደሚገኝ ገለጸ

ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኀይሎች፣ በህወሓት ታጣቂዎች ላይ የቀረበውን ክስ፣ እያጣራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ቃል አቀባዩ ነብዩ ተድላ ዛሬ ኀሙስ በሰጡት መግለጫ፣ ጉዳዩን በካርቱም የኢትዮጵያ ኤምባሲ እያጣራ እንደሚገኝ ተናግረዋል። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ክሱን ማስተባበሉ ይታወቃል፡፡

አቶ ነብዩ በዛሬው መግለጫቸው፣ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ አሰጣጥ ገደብ እንዲያነሣም ጠይቀዋል፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG