በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ረድዔት ምላሽ ቀጥሏል


በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ረድዔት ምላሽ ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ ጦርነት ለተካሄደባቸው የትግራይ እና የአፋር ክልሎች ተጨማሪ የምግብ ዕርዳታ ሲያደርስ መቆየቱን አስታውቋል፡ ሆኖም ተቋሙ በዚህ ሳምንት ባወጣው ሪፖርቱ በሀገሪቱ ያለው የተመጣጠነ ምግብ እጥረት በአሳሳቢ ደረጃ ከፍተኛ መሆኑን ገልጿል፡፡ የረድዔት ሠራተኞች ለመድረስ ያልቻሉባቸው አካባቢዎች እንዳሉም ተመድ አስታውቋል።

ባለፈው ኅዳር ወር በፌዴራል መንግሥቱ እና በትግራይ ክልል ባለስልጣናት መሃከል የሰላም ስምምነት የተፈረመ ቢሆንም አሁንም ወደ አንዳንድ አካባቢዎች እርዳታ ለማድረስ ችግር እንዳለ የመንግሥታቱ ድርጅት ገልጿል፡፡

XS
SM
MD
LG