በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቂሊንጦ ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ


ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎ
ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የእሳት ቃጠሎ

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እነ ማስረሻ ሰጤ ብሬ በሚል መዝገብ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በ23 ታራሚዎች ግድያና በሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ጠየቀ፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ እነ ማስረሻ ሰጤ ብሬ በሚል መዝገብ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በ23 ታራሚዎች ግድያና በሽብር ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ጠየቀ፡፡ ታራሚዎቹ አሁንም በማረሚያ ቤቱ አስተዳደር በደል እንዲፈፀምባቸውና የረሃብ አድማ እንዳደረጉ ገለፁ፡፡አብዛኛዎቹ ተጠርጣሪዎች የክስ መቃዎሚያ አናቀርብም ብለዋል፡፡

ከተከሳሾቹ አንዱ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ክሳቸው ዛሬ ተነቦላቸዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቂሊንጦ ጉዳይ በዝግ ችሎት እንዲታይ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:11 0:00

XS
SM
MD
LG