በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መራዘም ለማን?


አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ፣ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉና መምሕር ስዩም ተሾመ
አቶ ሙሉጌታ አረጋዊ፣ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉና መምሕር ስዩም ተሾመ

በኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ታውጆ የነበረውና ለስድስት ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ለአራት ወራት ተራዝሟል። የመጀመሪያው ዐዋጅ ተግባራዊ መደረግ በጀመረበት የመጀመሪያ ወራት ታስረው የተፈቱ ሁለት ወጣቶችና የሕግ ባለሞያ አነጋግረናል።

ስዩም ተሾመ የኢንተርኔት አምደኛና በአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ መምሕር ነው። በፍቃዱ ኃይሉ የዞን ዘጠኝ አምደኛና ጸሐፊ ነው።

ጽዮን ግርማ የሕግ ባለሞያውን አቶ ሙሉጌታ አረጋዊን ጨምራ በተራዘመው ዐዋጅ ዙሪያ ተከታዩን ዘግባለች።

የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ መራዘም ለማን?
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:11 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG