በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ


ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

የዜጎችን መሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር መሆኑ ተዘንግቷል ሲል ወቀሳ ያሰማው የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ ችግሩ አስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጠውም አሳስቧል። የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመብቶች ጥሰት ዋና ተዋናዮች ናቸው ሲልም አማሯል።

በሌላ በኩል መንግሥት የህግ የበላይነትን የሚያረጋግጡ ጠንካራ እርምጃዎችን እንደሚወስድ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG