በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስለ ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ


ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ
ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ

ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ቢሊዮኔር ናቸው። በብዙዎች ግምት ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ በዓለም ከፍተኛ ኃብት ካላቸው አፍሪካውያን አንዱ ናቸው።

ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ቢሊዮኔር ናቸው። በብዙዎች ግምትሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲበዓለም ከፍተኛ ኃብት ካላቸው አፍሪካውያን አንዱ ናቸው። በተለያዩ የዓለም አካባቢዎች የገነቧቸውን የንግድ ተቋማት የሚያስተዳድሩት ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ ሲሆን፣ ከሃገር መሪዎችም ጋር ይገናኛሉ።

ዛሬ ግን ራሣቸውን ያገኙት ሳውዲ ዓረቢያ በከፈተችው ጥልቅ የጸረ ሙስና ምርመራ መሃል ነው።

ባለፈው ቅዳሜም ሪያድ ከተማ ውስጥ ከሚጠረጠሩ ሌሎች ልዑላንና የቀድሞ ሚኒስትሮች ጋር ተይዘው በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ፣ ቀጣዩን እርምጃ በአንድ ክፍተኛ ጥበቃ በሚደረግለት ሆቴል አዳራሽ ወለል ላይ በተነጠፈላቸው ፍራሽ ላይ ተኝተው በመጠበቅ ላይ ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ስለ ሼክ ሞሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG