በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሠሩ ተከሳሽ መንሥኤው ባልታወቀ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ


ፎቶ ሶሻል ሚዲያ፡- ተከሳሽ አቶ አየለ በየነ ነጋሳ
ፎቶ ሶሻል ሚዲያ፡- ተከሳሽ አቶ አየለ በየነ ነጋሳ

ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡

ዓቃቤ ሕግ በአንድ መዝገብ በሽብር ወንጀል ክስ ከመሰረተባቸው ሥምንት ሰዎች መካከል፣ አንድ ተከሳሽ በውል ባልታወቀ ምክንያት መሞቱ ተነገረ፡፡ አባሪ እሥረኞች ጓደኛቸው ቀደም ሲል በምርመራ በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ እንደሞተ ይጠረጥራሉ፡፡

ፍ/ቤቱ መንስኤው ተጣርቶ እንዲቀርብለት አዟል፡፡

የፌደራሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ “እነ መልካሙ ክንፈ” በሚል መዝገብ በሽብር ወንጀል ከከሰሳቸው ሥምንት ሰዎች መካከል ሁለተኛ ተከሳሽ አቶ አየለ በየነ ነጋሳ የተባሉ ተካሳሽ መንሥኤው በውል ባልታወቀ ሕመም መሞታቸውን የታሣሪው አባሪዎች ዛሬ ለፍርድ ቤት አሳውቀዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የታሠሩ ተከሳሽ መንሥኤው ባልታወቀ ምክንያት መሞታቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG