ዋሺንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና አለው የሚባለው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ስብሰባ ተቀምጦ የውስጥ ችግሩ ላይ ተወግዷል፡፡ አዱሱ አመራርም መርጧል፡፡
በጠባብነትና በትምክተኝነት የሚከሳቸው ከሌሎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር አባል ድርጅቶች ጋር አለው የሚባለው ቅራኔው መሠረት ምን ይሆን? በዚህ የፖለቲካ አለመግባባት ውስጥ እንዴትስ ነው፣ የሕዝቡ የዴሞክራሲና መልካም አስተዳደር ጥያቄ የሚፈታው
ትዝታ በላቸው ሁለት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ንቁ ተሳትፎ የሚያደርጉ ወጣቶችን አነጋግራለች፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ