አዲስ አበባ —
የመረጃ ነፃነትና የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ በመሻሻል ሂደት ላይ ካሉ ሕግጋት አንዱ መሆኑን የጠቀሱት አፈጉባዔ ታገሰ በዚሁ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የተዘጋጀ መፅሐፍ መርቀዋል።
መፅሐፉን የፃፉት የፓርላማ አባል አቶ አማኑኤል አብርሃም የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታና ዳራ ያሉትን ለማካተት መሞከራቸውን ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው