አዲስ አበባ —
የዘንድሮው ድርቅ አፍሪካን በሙሉና በተለይ ደግሞምሥራቅ አፍሪካን ክፉኛ ማጥቃቱን የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩኤስኤአይዲ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር አስታውቀዋል፡፡
ሚስ ሌዝሊ ሪድ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃል ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ እየታየ ያለውን ሁኔታ ከግምት ያስገባ ምላሽ እንዲሰጥ ጠይቀዋል፡፡
ከተከሰተው ከፍተኛ ፍላጎት አንፃር ያለው ግብዓት በእጅጉ ያነሰ መሆኑንም ሪድ አመልክተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ