አዲስ አበባ —
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሰሞኑን እንዳስታወቀው በአለፈው ሳምንት መጨረሻ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች በተለያዩ የከተማዋ የአስተዳደር መስራቤቶች የሚሰሩ ናቸው፡፡
ሃያ ሁለቱ በአመራር ደረጃ የሚገኙ ዘጠና ዘጠኙ ሰራተኞችና አራቱ ደግሞ ሌሎች ግለሠቦች መሆናቸውንም በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን የተጠቀሰው የኮሚሽኑ መግለጫ አመልክቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡