No media source currently available
ኢትዮ ቴሌኮም ለወራት ተቋርጦ ቆይቶ የነበረውን የሞባይል ወይንም የተንቀሳቃሽ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሦስት ቀናት በፊት መጀመሩን አስታወቀ፡፡