በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሊባኖስ በግድያ ወንጀል የተጠረጠረችው ኢትዮጵያዊት አሁንም በእስር ላይ ናት


በሊባኖስ በግድያ ወንጀል የተጠረጠረችው ኢትዮጵያዊት አሁንም በእስር ላይ ናት
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:41 0:00

የ86 አመት አዛውንት አሰሪዋን ገድላለች በሚል ተጠርጥራ በሊባኖስ ፖሊስ ቁጥጥር ስር የምትገኘው ትዕግስት ሻሌ ባሊጉ ፍርድ ቤት አለመቅረቧንና አሁንም በእስር ላይ መሆኗን የኢትዮጵያ ቆንስላ አምባሳደር ሃሊማ ሞሃመድ ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ገለጹ። የ26 ዓመት ተጠርጣሪዋ ትእግስት ሻሌ ባሊጉ የህግ ድጋፍ እንድታገኝ ቆስላ ጽ/ቤቱ እንደሚሰራ አምባሳደሯ ገልጸዋል። ከበታች ያለውን ተንቀሳቃሽ ምስል በመጫን ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG