በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራና የቅማንት ሕዝቦች

የአማራና የቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው ስምንት ቀበሌዎች በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰባቱ በነባሩ አስተዳደር መቀጠል እንደሚፈልጉ በድምፃቸው ያረጋገጡበትን ውጤት የፌደሬሽን ምክር ቤት አፀደቀ።

የአማራና የቅማንት ሕዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው ስምንት ቀበሌዎች በተካሄደው ሕዝበ ውሳኔ ሰባቱ በነባሩ አስተዳደር መቀጠል እንደሚፈልጉ በድምፃቸው ያረጋገጡበትን ውጤት የፌደሬሽን ምክር ቤት አፀደቀ።

የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔውን ያሰለፈው የሕዝበ ውሳኔውን አስመልክቶ ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቀረበለት ሪፖርት ላይ ከተወያየ በኋላ ነው።

በቀረበው ሪፖርት መሰረት ምርጫ ከተካሄደባቸው ሥምንት ቀበሌዎች መካከል በጭልጋ ወረዳ የኳበር ሎምዩ የተባለች ቀበሌ በቅማንት አስተዳደር ሥር የተካለለች ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ሠባት ቀበሌዎች በነባሩ አስተዳደር እንዲካለሉ የምርጫው ውጤት አሳይቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራና የቅማንት ሕዝቦች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:24 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG