በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ኢንተርኔት ባልነበረበት ዘመን የኖርነውን ኑሮ መቼም.. ድገሙ አንባልም" የአዲስ አበባ ነዋሪ


mobile internet network in Ethiopia
mobile internet network in Ethiopia

በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮች የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ መንግስት ገደብ ከተጣለ አራት ሳምንታት ተቆጠሩ።

በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልኮች የኢንተርኔት አገልግሎት ላይ መንግስት ገደብ ከተጣለ አራት ሳምንታት ተቆጥረዋል። ከእገዳው ወዲህ በተለይም እንደ ፌስቡክ፣ ቫይበር፣ ዋትስአፕ እና ዩቱብ የመሳሰሉት የመገናኛ ብዙሃን ድረገፆችን ለመጠቀም አይቻልም።
የአገልግሎቱ መቋረጥ በማህበረሰቡ ዘንድ ምን ተፅዕኖ አሳድሯል? የዚህን ጥያቄ መልስ ለማግኘት ወደተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች ስልኮችን በእለፍ ተቀደም በመደወል ነዋሪዎችን አነጋግረናል። ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ሙሉ ዘገባውን የድምጡ።

"ኢንተርኔት ባልነበረበት ዘመን የኖርነውን ኑሮ መቼም.. ድገሙ አንባልም" የአዲስ አበባ ነዋሪ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:11 0:00

XS
SM
MD
LG