ዋሽንግተን ዲሲ —
ተወያዮቹ ዘላለም ክብረት ከኒዩርክ ዩኒቨርስቲ ሪሰርች ፌሎው፣ ዳንኤል ብርሃኔ ከሆርን አፌርስና ስዩም ተሾመ ከአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ ናቸው።
ውይይቱን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰተው የኢንተርኔት መዘጋትና መከፈት የማኅበራዊና ፖለቲካዊ መስተጋብሮችን እያሰናከለና እያስተጓጎለ እንደሆነ ይሰማል። ይህን በተመለከተ ጽዮን ግርማ ሦስት የኢንተርኔት አምደኞችን አወይታለች።
ተወያዮቹ ዘላለም ክብረት ከኒዩርክ ዩኒቨርስቲ ሪሰርች ፌሎው፣ ዳንኤል ብርሃኔ ከሆርን አፌርስና ስዩም ተሾመ ከአምቦ ዩኒቨርስቲ ወሊሶ ካምፓስ ናቸው።
ውይይቱን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ