በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት ተከሳሾች እስር ቤት ተደብድበው ሕይወታችው ማለፉ በችሎት ተገለፀ


ቃጠሎ የደረሰበት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት።
ቃጠሎ የደረሰበት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት።

በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል በዋለው ችሎት በእነ ብስራት አበራ መዝገብ ከቀረቡት ተከሳሾች መካከል አለማየሁ ዋቄ የተባለ ተከሰሽ እስር ቤት ውስጥ በድብደባ ሕይወቱ ማለፉን አብሮት ተከሶ የነበረ እስረኛ ለችሎት አስረድቷል።

በቂልንጦ ማረሚያ ቤት በቀረበባቸው ክስ ምክኒያት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ ወንጀል ችሎት የሚመላለሱ ተከሳሾች ሁለት እስረኞች በድብደባ ህይወታቸው ማለፉን በዛሬ ዕለት ለችሎት አስረዱ።

ችሎቱን ሙሉ ለሙሉ ሲከታተል የዋለ ሕትመቱ የተቋረጠው የነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ አዘጋጅ ለአሜሪካ ድምፅ እንደተናገረው፤ አንድ ተከሳሽ “ሟቹ ፊት ለፊቴ ነው ልቡ ተረግጦ የሞተው” በማለት ለፍርድ ቤት አስረድቷል ብሎናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ሁለት ተከሳሾች እስር ቤት ተደብድበው ሕይወታችው ማለፉ በችሎት ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:02 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG