በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሚያንገበግበኝ ፍትህ ማጣቷ ነው!”ወ/ሮ አትክልት ጂያንካ


Atklt Jianka
Atklt Jianka

ወ/ሮ አትክልት ጂያንካ በሆስፒታልና በተለያዩ ቦታዎች ተጥለው የተገኙ በርካታ ህፃናትን በማሳደግ ነው የሚታወቁት።

ተወልደው ባደጉባት በይርጋለም ከተማ ባቋቋሙት መጠለያ ውስጥ የፆታ ጥቃት የደረሰባቸው በርካታ አዳጊ ሴቶች እና ከ23 በላይ ሕፃናት በቋሚነት ይኖራሉ። ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች ፍትህ ያገኙ ዘንድ የህግ ከለላም በማድረግ ይታወቃል ድርጅቱ።

በጥቂቶቹ አዳጊ ሴት ልጆች ላይ የደረሰውን አሰቃቂ የመደፈር ታሪክ አካፍለውናል።

“የሚያንገበግበኝ ፍትህ ማጣቷ ነው!”ወ/ሮ አትክልት ጂያንካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:29 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG