በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ ፀደቀ

የኢትዮጵያ ፓርላማ
የኢትዮጵያ ፓርላማ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ አፅድቋል፡፡ በዚህም መሠረት የውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በጉዲፈቻ መውሰድ አይችሉም፡፡

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ አፅድቋል፡፡ በዚህም መሠረት የውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በጉዲፈቻ መውሰድ አይችሉም፡፡

የውጭ ጉዲፈቻ በሕጻናቱ ላይ የማንነት ጥያቄ ሲያስነሳ መቆየቱ እና በተወለዱበት ማኅበረሠብ የማሳደጉን አቅም የመጠቀሙ ሀሳብ ከውሳኔው መነሻዎች መካከል መሆናቸው ተገልጿል፡፡

የሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ አለማየሁ ማሞን አነጋግረናል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ የውጭ ጉዲፈቻን የሚከለክል ሕግ ፀደቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG