ዋሺንግተን ዲሲ —
ኢትዮጵያ በድርቅ፣ በውሃ መጥለቅለቅና በግጭቶች ለተጎዱ 7 ሚሊዮን 880 ሺሕ ዜጎች አስቸኳይ እና የረዥም ጊዜ እርዳታ ለማቅረብ ትችል ዘንድ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ተማፅናለች።
የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት የሰብዓዊና ድርቅን ለመቋቋም የሚያስችሉ ዕቅዶችን አቅርበዋል።
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ