No media source currently available
ኢትዮጵያ በድርቅ፣ በውሃ መጥለቅለቅና በግጭቶች ለተጎዱ 7 ሚሊዮን 880 ሺሕ ዜጎች አስቸኳይ እና የረዥም ጊዜ እርዳታ ለማቅረብ ትችል ዘንድ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ተማፅናለች።