በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእስራኤል ውሳኔ በኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞች ላይ


Eritrean and Sudanies migrants in Holot Israel
Eritrean and Sudanies migrants in Holot Israel

ተከስተ የማነ በእስራኤል ሆሎት በተባለ የስደተኞች ማቆያ ጣቢያ፤ እሱ እንደሚለው እስር ቤት ከሌሎች ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ከሚሆኑ ኤርትራውያንና ሱዳናውያን ስደተኞች ጋር በእስር ላይ ይገኛል። እሱና መሰል ስደተኞች ወደመጡበት እንዲመለሱ ካልሆነም ወደ ሶስተኛ ሀገር ሩዋንዳና ዩጋንዳ እንደሚላኩ ተነግሯቸዋል። ሩዋንዳና ዩጋንዳ ስደተኞቹን እንደሚቀበሉ ተገልጾ የሶስት ወር የጊዜ ገደብ በእስራኤል ከተቀመጠ አንድ ወር ተቆጥሯል።

የእስራኤል ውሳኔ በኤርትራውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞች ላይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:22 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG