በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የገባው አተት ኮሌራ የመሆን ያለመሆኑ አልታወቀም


 አብዲ መሐመድ ኦመር
አብዲ መሐመድ ኦመር

የኢትዮጵያ መንግሥት የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ተላላፊ ሶማሌ ክልል መግባቱን አስታውቋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ተላላፊ ሶማሌ ክልል መግባቱን አስታውቋል፡፡

የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሐመድ ኦመር ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ እንደገለፁት ባለፉት ጥቂት ሣምንታት 5መቶ ነርሶችና ወደ 68 የሚጠጉ ዶክተሮች የክልሉን ሕዝብ ሊያለሙ በፌደራል መንግሥት ወደዚያ ተልከዋል፡፡ አብዲ መሐመድ ኦመር በተጨማሪም በተላላፊው እጅግ በተጠቁ ሦስት አስተዳደራዊ ክልሎች የሕክምና ጣቢያዎች ተቋቁመዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የዓለም ጤና ድርጅት /who/ የህክምና ቡድኖችን አደራጅቶ በክልሉ ሊያሰማራ መሆኑን ተገልጿል፡፡

ሳሌም ፈቃዱ በኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት ተጠሪ ዶክተር አክፓካ ካሉ ጋር ሰለ ተላላፊው ቃለ ምልልስ አድርጋለች ትዝታ በላቸው ታቀርበዋለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የገባው አተት ኮሌራ የመሆን ያለመሆኑ አልታወቀም
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG