በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


በዋሽንግቶን ዲሲ የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር
በዋሽንግቶን ዲሲ የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር

ዛሬ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢድ አድ አልሃ በዓል ተከብሮ ውሏል።ዋሽንግተን ዲሲ በዓሉን በማክበር ላይ ከነበሩት የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች መካከል ኢማም ሼክ ካሊድ መሃመድ ኦማር ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ጀምሮ ከኢትዮጵያና ከዋሽንግተን ዲሲ በስልክ ያነጋገርናቸውን የድምፅ ምልክቱን በመጫን ያድምጡ።

በዋሽንግቶን ዲሲ የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር
በዋሽንግቶን ዲሲ የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:59 0:00

XS
SM
MD
LG