No media source currently available
ዛሬ በእእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢድ አድ አልሃ በዓል ተከብሮ ውሏል። ዋሽንግተን ዲሲ በዓሉን በማክበር ላይ ከነበሩት የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች መካከል ኢማም ሼክ ካሊድ መሃመድ ኦማር ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ጀምሮ ከኢትዮጵያና ከዋሽንግተን ዲሲ በስልክ ያነጋገርናቸውን የድምፅ ምልክቱን በመጫን ያድምጡ።