በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ተመታ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ

በሃገሪቱ "ያንዣበበውን አደጋ ለመቀልበስ" በሚል የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ማወጁን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ።

በሃገሪቱ "ያንዣበበውን አደጋ ለመቀልበስ" በሚል የኢትዮጵያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ማወጁን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ።

"በመቀጠል ላይ ሁኔታ ያለውን ችግር መፍታት አዳጋች ሆኗል" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

"የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በማወጅ ባጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ሰላምና መረጋጋት መመለስ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል" ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ዝርዝርሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

በኢትዮጵያ ከትናንት ጀምሮ የሚተገበር ለስድስት ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ታወጀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:36 0:00

XS
SM
MD
LG