በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው የእስር ጥቃት ተወሰነበት

ጌታቸው ሽፈራው
ጌታቸው ሽፈራው

“ነገረ ኢትዮጵያ” ተብሎ የሚታወቀውን የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ በነበረው ጌታቸው ሽፈራው ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የአንድ ዓመት ከሥድስት ወር የእስር ጥቃት ወሰነበት፡፡

“ነገረ ኢትዮጵያ” ተብሎ የሚታወቀውን የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ በነበረው ጌታቸው ሽፈራው ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የአንድ ዓመት ከሥድስት ወር የእስር ጥቃት ወሰነበት፡፡

ፍርድ ቤቱ የተከሳሹ ንብረት የሆኑ ሁለት የእጅ ስልኮች እንዲመለሱለትም ትፅዛዝ ሰጥቷል፡፡

ፍርድ ቤቱ ከትናትን በስቲያ የጥፋተኛነት ፍርድ በጌታቸው ሽፈራው ላይ ከሰጠ በኋላ ዓቃቢ ሕግ እና የተከሳሽ ጠበቃ ያቀረቧቸውን የቅጣት ውሳኔ እንደመረመረ አስታውሷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

የሰማያዊ ፓርቲ ልሣን አዘጋጅ ጌታቸው ሽፈራው የእስር ጥቃት ተወሰነበት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG