አዲስ አበባ —
ከ2009 ዓ.ም ክረምት ጀምሮ በሙስና ተጠርጥረው የታሰሩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን እና ሌሎች ግለሰቦች ለበርካታ ዜጎች የተሰጠውን የመፈታት ዕድል እንዲያገኙ ቤተሰቦቻቸው እየጠየቁ ነው፡፡ በተመሳሳይ ጉዳይ ተጠርጥረው የታሰሩ ዜጎች እየተፈቱ ባለበት በዚህ ወቅት የእነዚህኞቹ ጉዳይ አለመታየቱን በመጥቀስም ለጠ/ሚ አብይ አሕመድ አቤቱታ አቅርበዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ