በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክርነት ቃል ተሰማ

ኮንግሬስ ማን ክሪስ ስሚዝ
ኮንግሬስ ማን ክሪስ ስሚዝ

በምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ሃገር እየተካሄዱ ያሉ ከዚህ ቀደም ታይተው ያልታወቁ ለውጦችን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች ማጠናከር አለባት ሲሉ አንድ ከፍተኛ አሜሪካዊ ዲፕሎማት አስገነዘቡ።

በምሥራቅ አፍሪቃዊቱ ሃገር እየተካሄዱ ያሉ ከዚህ ቀደም ታይተው ያልታወቁ ለውጦችን ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋር ያሏትን ግንኙነቶች ማጠናከር አለባት ሲሉ አንድ ከፍተኛ አሜሪካዊ ዲፕሎማት አስገነዘቡ።

የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አርቃቂዎችና ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን ለውጦች እያወደሱ ሲሆን፣ አንዳንድ ግዙፍ የሃገሪቱ ችግሮች ግን ገና እንዳልተወገዱ ያስረዳሉ።

በዩናይትድ ስቴትስ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አዲሱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጊይ ትላንት ለኮንግሬሱ በሰጡት የምሥክርነት ቃል ኢትዮጵያ ለምታካሂደው ታሪካዊ ለውጦች አድናቆት ይገባታል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የምስክርነት ቃል ተሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:22 0:00
ኮንግሬስ ማን ክሪስ ስሚዝ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቆይታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:03 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG