አስተያየቶችን ይዩ
Print
ከወር በፊት በተነሳ ድንገተኛ ቃጠሎ ወድመው የነበሩ የሐረር ከተማ መብራት ኃይል ሜዳ የንግድ መደብሮች እንደገና ተሠርተው ሥራ መጀመራቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።
ለነጋዴዎቹ መንቀሳቀሻ በነፍስ ወከፍ ሃምሣ ሺህ ብር ብድር የተዘጋጀ ሲሆን ብድሩ ግን ወለድ ያለው መሆኑ እንዳንጠቀምበት አድርጎናል ብለዋል ሙስሊም የንግድ ማኅበረሰብ አባላት።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ