No media source currently available
ከወር በፊት በተነሳ ድንገተኛ ቃጠሎ ወድመው የነበሩ የሐረር ከተማ መብራት ኃይል ሜዳ የንግድ መደብሮች እንደገና ተሠርተው ሥራ መጀመራቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።