አስተያየቶችን ይዩ
Print
የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የውጭ አባላትን የማደራጀት እንቅስቃሴ በሚጀመርበት ጊዜ ከሃገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራን በመሳተፍ እንዲያግዙ ፓርቲው ጥሪ አስተላልፏል።
ኢዜማ ይህንን መልዕክት ያስተላለፈው በካሊፎርኒያዪቱ ሎስ እንጀለስ ከተማ ባካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ ነው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ