No media source currently available
የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የውጭ አባላትን የማደራጀት እንቅስቃሴ በሚጀመርበት ጊዜ ከሃገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራን በመሳተፍ እንዲያግዙ ፓርቲው ጥሪ አስተላልፏል።