በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሞት በኔ አልተጀመረም” ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር በህይወት አለ


 “ሞት በኔ አልተጀመረም” ምሩፅ ይፍጠር በህይወት አለ
“ሞት በኔ አልተጀመረም” ምሩፅ ይፍጠር በህይወት አለ

በአሯሯጥ ስልቱ ማርሽ ቀያሪ በመባል የሚታወቀው ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር በሰባአራት አመቱ ከትላንት በስትያ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል የሚል ዜና ደርሶን በትላንትናው ዕለት እኛም ዜናውን ለናንተ መዘገባችን ይታወሳል። ዜናው ስህተት በመሆኑ ሻምበል ምሩፅ ይፍጠርንና እናንተን አድማጮቻችንን ይቅርታ እንጠይቃለን።

ሻምበል ምሩፅን በማፈላለግ አግኝተን አነጋግረነዋል። በሳምባ ህመም ምክንያት ከአመት ተኩል በላይ ታማሚ ቢሆንም ህክምና በመከታተል አሁን በመልካም ጤንነት ላይ እንደሚገኝ ገልፆልናል።

“ሞት በኔ አልተጀመረም” ምሩፅ ይፍጠር በህይወት አለ!
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:36 0:00

XS
SM
MD
LG