ዋሽንግተን ዲሲ —
ጉባኤ ያካሄዱበትን ዓላማና የደረሱበትን ድምዳሜ በተመለከተ ከተሳታፊዎቹ መካከል የሲቪክ ማኅበርና የፖለቲካ ድርጅት ተወካይ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የስብስቡ ቃል አቀባይና የሲቪክ ማኅበራት ተወካይ አቶ አንዱዓለም ተፈራ ደግሞ የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት ተወካይ ናቸው። አዲሱ አበበ ሁለቱንም አነጋግሯቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ