በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት


የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት ዘላቂነት እንዲኖረው፣ ድንበር ሲካለል የሚመለከታቸው ህዝቦች በጉዳይ እንዲሳተፉ ማድረግና ማነጋገር ያስፈልጋል ብለዋል የለንደን ነዋሪ የሆኑት ኤርትራዊ አቶ አብድረሓማን ሰይድ።

የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት ዘላቂነት እንዲኖረው፣ ድንበር ሲካለል የሚመለከታቸው ህዝቦች በጉዳይ እንዲሳተፉ ማድረግና ማነጋገር ያስፈልጋል ብለዋል የለንደን ነዋሪ የሆኑት ኤርትራዊ አቶ አብድረሓማን ሰይድ። አቶ አብደራሕማን ስለ ኤርትርትራ የሰብዓዊ መብትና የአስተዳደር ጉድይ የሚከታትሉ ተንታኝ ናቸው።

ኤርትራ ውስጥ ዘላቂ የሆነ ውልና ሥምምነት ለመፈራረም ከተፈለገ ሰብዓዊ መብቶች መከበር አለባቸው፣ እስረኞች እንዲፈቱ ያስፈልጋል። ቢያንስ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ያለው ዓይነት ለውጥ መኖር አለበት ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የኢትዮጵያና የኤርትራ የሰላም ሥምምነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG