በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ የድንበር ስምምነቱን እንደምትቀበል በመግለጿ የሰጡት ምላሽ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በቅርቡ ስለገቡት ቃል የሚነጋገሩ ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚልኩ አስታወቁ።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የአልጀርሱን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በቅርቡ ስለገቡት ቃል የሚነጋገሩ ልዑካን ወደ ኢትዮጵያ እንደሚልኩ አስታወቁ።

ፕሬዚደንት ኢሳያስ ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጥሪ ለመጀመሪያ ጊዘ ምላሽ የሰጡት ዛሬ ረቡዕ አስመራ ውስጥ በተካሄደው ዓመታዊ የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን በዓል ላይ ባሰሙት ንግግር ነው።

ወደ ኢትዮጵያ የሚልኳቸው ልዑካን በሁለቱ ሀገሮች መካከል በቀጣይነት ስለሚወሰዱ ዕርምጃዎች ዕቅድ ይነድፋሉ ሲሉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አክለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ የድንበር ስምምነቱን እንደምትቀበል በመግለጿ የሰጡት ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG