በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የሕክምና ከተማ” የሕክምና ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው


በኢትዮ - አሜሪካን ዶክተርስ ሜዲካል ሲቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወጭ ለሚገነባው ሆስፒታል ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ የመሠረት ድንጋይ አኖሩ፡፡

በኢትዮ - አሜሪካን ዶክረተርስ ሜዲካል ሲቲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ወጭ ለሚገነባው ሆስፒታል ጠ/ሚኒስቴር ኃይለማርያም ደሳለኝ የመሠረት ድንጋይ አኖሩ፡፡

ሆስፒታሉ ከሚሰጠው የላቀ የሕክምና አገልግሎት በላይ ወጣት ኢትዮጵያውያን ሀኪሞችን በማሠልጠኑ ላይ እንዲያተኩር አሳሰቡ፡፡

የሆስፒታሉ ዓላማ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሕክምና አገልግሎት በጥራት መስጠት እንደሚሆንም ተገልጿል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ አያት አካባቢ በ1 መቶ 50 ሺሕ ካሬ ሜትር ላይ እንደሚያርፍ የሚጠበቀው ይሕ መስራቾቹ “የሕክምና ከተማ” ብለው የሰየሙት የሕክምና ማዕከል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታው 1 መቶ 10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ይፈጃል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡

“የሕክምና ከተማ” የሕክምና ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:12 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG