በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፌዴሬሽኑ ውሳኔ በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጉዳይ

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ፣ በሰሜን አሜሪካ የኢትጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው በዘንድሮው 35ኛ ዓመታዊ በዓል ላይ ለመገኘት እንደሚፈልጉ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምበሲ በፃፈው ደብዳቤ መጠየቁን እንደዘገብን ይታወሳል።

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ፣ በሰሜን አሜሪካ የኢትጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው በዘንድሮው 35ኛ ዓመታዊ በዓል ላይ ለመገኘት እንደሚፈልጉ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምበሲ በፃፈው ደብዳቤ መጠየቁን እንደዘገብን ይታወሳል።

ፌዴሬሽኑም ለጥያቄው መልስ ለመስጠት ባለፈው ሰኞ አስቸኳይ የቦርድ ስብሰባ እንደጠራም፣ በእሑዱ ዜናችን ገልጸናል። የፌዴሬሽኑ አስቸኳይ የቦርድ ስብሰባ ምን ውሳኔ ላይ ደረሰ?

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የፌዴሬሽኑ ውሳኔ በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:40 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG